Contact us: info@addisjobs.net

የሬጅስትራር ባለሙያ : የቤተ-መጽሐፍት ባለሙያ : ጥበቃና አትክልተኛ

Job Overview

Please login with Candidate account to view more fields.

በአዲስ ከተማ ክፍለከተማ የህዳሴ ቴክኒክና ሙያ ትምህርት ስልጠና ተቋም ከዚህ ቀጥሎ በተጠቀሰው ክፍት የሥራ መደቦች ላይ  አመልካቾች  አወዳደሮ ለመቅጠር ይፈልጋል

  1. የሥራ መደብ መጠሪያ፡ የሬጅስትራር ባለሙያ
  • ተፈላጊ የትምህርት ደረጃ፡
    • በመዝገብ አያያዝ(IT) የሰለጠነ 6 ዓመት የስራ ልምድ
    • በህግ ት/ት የምስክር ወረቀት 4 ዓመት የስራ ልምድ
    • ቴ/ሙ/ት/ቤት ዲፕሎማ 2 ዓመት የስራ ልምድ
    • የኮሌጅ ዲፕሎማ ወይም በአዲሱ

[sociallocker id=1808]

    • በደረጃ 2፣ 3 ወይም 4 10+3 እና 4፣2፣0 ዓመት የስራ ልምድ
  • ተጨማሪ መሰረታዊ የኮምፒውተር እውቀት ያለው/ያላት
  • ብዛት                          1
  • ጾታ አይለይም
  • ደሞወዝ                         1743
  • ደረጃ      መፕ-7
  1. የሥራ መደብ መጠሪያ፡ የቤተ-መጽሐፍት ባለሙያ
    • ተፈላጊ የትምህርት ደረጃ፡
      • በላብረሪ ሳይንስ ወይም በተመሳሳይ ሙያ መስክ የሰለጠነ 6 ዓመት የስራ ልምድ
      • በህግ ት/ት የምስክር ወረቀት 4 ዓመት የስራ ልምድ
      • የቴ/ሙ/ት/ቤት ዲፕሎማ 2 ዓመት የስራ ልምድ
      • የኮሌጅ ዲፕሎማ ወይም በአዲሱ 10+3 እና 4፣2፣0 ዓመት የስራ ልምድ
      • በደረጃ 2፣3 እና 4
    • ተጨማሪ መሰረታዊ የኮምፒውተር እውቀት ያለው/ያላት
    • ብዛት                    1
    • ጾታ አይለይም
    • ደሞወዝ                   1743
    • ደረጃ መፕ-7
  2. የሥራ መደብ መጠሪያ፡ ጥበቃና አትክልተኛ
    • ተፈላጊ የትምህርት ደረጃ፡
      • 4ኛ ክፍል ያጠናቀቀ 3 ዓመት የስራ ልምድ
      • 5ኛ ክፍል ያጠናቀቀ 2 ዓመት የስራ ልምድ
      • 6ኛ ክፍል ያጠናቀቀ 1 ዓመት የስራ ልምድ
    • ብዛት                    1
    • ጾታ ወንድ
    • ደሞወዝ                   727
    • ደረጃ ጥጉ-3

[/sociallocker]

Apply for this job

Addis Events – Upcoming Events in Addis Ababa

upcoming events in Addis Ababa

Contact Us

Contact AddisJobs

Email: info@addisjobs.net

Location: 22 In front of Golagul, Town Square Mall 7th. floor, Addis Ababa, Ethiopia

Facebook:
@AddisJobs

Telegram:
@AddisJobs
@AddisJobsEthiopia

LinkedIn:
AddisJobs

 

Jobs in Ethiopia

Find Ethiopia Jobs on Addis Jobs

About AddisJobs

AddisJobs is a popular Ethiopian Job searching website. Find Latest Ethiopian jobs, NGO Jobs in Ethiopia