Contact us: info@addisjobs.net

ኳሊቲ ኃላፊ , ሾፌር , ክኒካል ነርስ , ላብራቶሪ ቴክኒሽያን , እንግዳ ተቀባይ(ካሸር)

Job Overview

Please login with Candidate account to view more fields.

ቅዱስ ያሬድ አጠቃላይ ሆስፒታል ከዚህ በታች በተገለጸው ክፍት የሥራ መደብ ላይ አመልካቾችን ባለሙያዎች ላተወሰነ ጊዜ በቋሚነት አወዳደሮ ለመቅጠር ይፈልጋል፡፡

  1. የስራ መደቡ፡ ኳሊቲ ኃላፊ
  • የት/ት ደረጃ፡ በነርሲንግ ወይም ተመሳሳይ ሙያ በዲግሪ/ማስተርስ
  • የስራ ልምድ፡ 5/2 ዓመት ስራ ልምድ
  • ብዛት፡ 1
  • ጾታ፡ አይለይም
  1. የስራ መደቡ፡ ሾፌር     
  • የት/ት ደረጃ፡ 10ኛ ክፍል እና 3ኛ እና ህዝብ 1 መንጃ ፈቃድ
  • የስራ ልምድ፡ 2 ዓመት እና ከዚያ በላይ ስራ ልምድ
  • ጾታ፡
  • ብዛት፡ 1
  1. የስራ መደቡ፡ ክኒካል ነርስ 
  • የት/ት ደረጃ፡ ዲግሪ/ዲፕሎማ
  • የስራ ልምድ፡ /42 ዓመት ስራ ልምድ
  • ብዛት፡ 4
  • ጾታ፡ ሴት
  1. የስራ መደቡ፡ ላብራቶሪ ቴክኒሽያን 
  • የት/ት ደረጃ፡ ዲግሪ/ዲፕሎማ
  • የስራ ልምድ፡ 2/4 ዓመት ስራ ልምድ
  • ብዛት፡ 3
  • ጾታ፡ አይለይም
  1. የስራ መደቡ፡ እንግዳ ተቀባይ(ካሸር)
  • የት/ት ደረጃ፡ በእንግዳ ተገባይ ፣ በአካውንቲነግ፣ በአይቲ እና ሴክሬተሪ ዲፕሎማ
  • የስራ ልምድ፡ ከ1 ዓመት በላይ በሴኔት ወይም ማራኪ ሶፍትዌር ላይ የሰራች
  • ብዛት፡ 2
  • ጾታ፡ ሴት
Apply for this job

Addis Events – Upcoming Events in Addis Ababa

upcoming events in Addis Ababa

Contact Us

Contact AddisJobs

Email: info@addisjobs.net

Location: 22 In front of Golagul, Town Square Mall 7th. floor, Addis Ababa, Ethiopia

Facebook:
@AddisJobs

Telegram:
@AddisJobs
@AddisJobsEthiopia

LinkedIn:
AddisJobs

 

Jobs in Ethiopia

Find Ethiopia Jobs on Addis Jobs

About AddisJobs

AddisJobs is a popular Ethiopian Job searching website. Find Latest Ethiopian jobs, NGO Jobs in Ethiopia