Contact us: info@addisjobs.net

አይቲ : ፋይናንስ: ፀሃፊ: አትክልተኛ: ጉልበት ሰራተኞች – ለ 22 ሰዎች

Job Overview

Please login with Candidate account to view more fields.

የከተማ ልማትና ቤቶች ሚኒስቴር ከዚህ በታች በተዘረዘሩ ክፍት የስራ መደቦች ላይ መስፈርቱን አመልካቾች በቋሚነት አወዳደሮ ለመቅጠር ይፈልጋል፡፡ 

  1. የሥራ መደብ መጠሪያ፡ የፋይናንስ ባለሙያ III
  • የትምህርት ዓይነት፡ በሂሳብ መዝገብ አያያዝ፣ በባንኪንግና / በፋንናንስ ፣ ቢዝነስ አድሚኒስትሬሽን፣ ማኔጅመንት ወይም መሰል ሙያ
  • ተፈላጊ የትምህርት ደረጃ፡ ኤም.ኤ.ዲግሪ 5ዓመት ቢ.ኤ.ዲግሪ 7ዓመት ብዛት                                   1
  • ደሞወዝ                                     00 (በ3 እርከን ገባ ብሎ)
  • ደረጃ ፕሳ-6
  • የ/መ/መ/ቁ 60/አአ-280
  1. የሥራ መደብ መጠሪያ፡ የክፍያና ሂሳብ ማወራረድ ባለሙያ II
  • የትምህርት ዓይነት፡ በሂሳብ መዝገብ አያያዝ፣ በባንኪንግና / በፋንናንስ ፣ ቢዝነስ አድሚኒስትሬሽን፣ ማኔጅመንት ወይም መሰል ሙያ
  • ተፈላጊ የትምህርት ደረጃ፡ ኤም.ኤ.ዲግሪ 4 ዓመት ቢ.ኤ.ዲግሪ 6 ዓመት
  • ብዛት                                 3
  • ደሞወዝ                                     00 (በ3 እርከን ገባ ብሎ)
  • ደረጃ ፕሳ-5
  • የ/መ/መ/ቁ 60/አአ-53፤54፤277
  1. የሥራ መደብ መጠሪያ፡ የክፍያና የበጀት ክትትል ባለሙያ II
  • የትምህርት ዓይነት፡ በሂሳብ መዝገብ አያያዝ፣ በባንኪንግና / በፋንናንስ ፣ ቢዝነስ አድሚኒስትሬሽን፣ ማኔጅመንት ወይም መሰል ሙያ
  • ተፈላጊ የትምህርት ደረጃ፡ ኤም.ኤ.ዲግሪ 4 ዓመት ቢ.ኤ.ዲግሪ 6 ዓመት
  • ብዛት                                 1
  • ደሞወዝ                                     00 (በ3 እርከን ገባ ብሎ)
  • ደረጃ ፕሳ-5
  • የ/መ/መ/ቁ 60/አአ
  1. የሥራ መደብ መጠሪያ፡ ከፍተኛ የንብረት አስተዳደር ባለሙያ II
  • የትምህርት ዓይነት፡ በግዥና ንብረት አስተዳደር፣ በሎጂስትክና ሰፕላይ ማኔጅመንት፣ ማኔጅመንት በኢኮኖሚክስ ወይም መሰል ሙያ
  • ተፈላጊ የትምህርት ደረጃ፡ ኤም.ኤ.ዲግሪ 7 ዓመት ቢ.ኤ.ዲግሪ 9 ዓመት
  • ብዛት                                 1
  • ደሞወዝ                                     00
  • ደረጃ ፕሳ-8
  • የ/መ/መ/ቁ 60/አአ-272
  1. የሥራ መደብ መጠሪያ፡ ሁለገብ የጥገና አገልግሎት ሰራተኛ
  • የትምህርት ዓይነት፡ በሜካኒክ፣ በእንጨት ስራ ወይም መሰል ሙያ
  • ተፈላጊ የትምህርት ደረጃ፡ ቴክኒክና የሙያ ት/ቤት ዲፕሎማ 4 ዓመት ኮሌጅ ዲፕሎማ 2 ዓመት
  • ብዛት                                 1
  • ደሞወዝ                                     00
  • ደረጃ መፕ-7
  • የ/መ/መ/ቁ 60/አአ-244

 

  1. የሥራ መደብ መጠሪያ፡ የጽህፈትና ቢሮ አገልግሎት ሰራተኛ II
  • የትምህርት ዓይነት፡ በጽህፈትና የቢሮ አስተዳደር ወይም መሰል ሙያ
  • ተፈላጊ የትምህርት ደረጃ፡ ቴክኒክና የሙያ ት/ቤት ዲፕሎማ 6 ዓመት ኮሌጅ ዲፕሎማ 4 ዓመት
  • ብዛት                                 4
  • ደሞወዝ                                     00
  • ደረጃ ጽሂ -9
  • የ/መ/መ/ቁ 60/አአ-23፣48፣91፣186
  1. የሥራ መደብ መጠሪያ፡ ረዳት ሁለገብ የጥገና አገልግሎት ሰራተኛ
  • የትምህርት ዓይነት፡ በሜካኒክ፣ በእንጨት ስራ ወይም መሰል ሙያ
  • ተፈላጊ የትምህርት ደረጃ፡ ቴክኒክና የሙያ ት/ቤት ዲፕሎማ 2 ዓመት ኮሌጅ ዲፕሎማ 0 ዓመት
  • ብዛት                                 1
  • ደሞወዝ                                     00(በ2 እርከን ገባ ብሎ)
  • ደረጃ መፕ -6
  • የ/መ/መ/ቁ 60/አአ-283
  1. የሥራ መደብ መጠሪያ፡ ከፍተኛ የንብረት አስተዳደር ባለሙያ II
  • የትምህርት ዓይነት፡ በቀለም ትምህርት
  • ተፈላጊ የትምህርት ደረጃ፡ 4ኛ ክፍል 2 ዓመት 5ኛ ክፍል ትምህርት ያጠናቀቀ 0 ዓመት
  • ብዛት                                 1
  • ደሞወዝ                                     00
  • ደረጃ ጥጉ-2
  • የ/መ/መ/ቁ 60/አአ-272
  1. የሥራ መደብ መጠሪያ፡ የጉልበት ሠራተኛ 
  • የትምህርት ዓይነት፡ በቀለም ትምህርት
  • ተፈላጊ የትምህርት ደረጃ፡ 6ኛ ክፍል 2 ዓመት 7ኛ ክፍል ትምህርት ያጠናቀቀ 0 ዓመት
  • ብዛት                                 1
  • ደሞወዝ                                     00
  • ደረጃ ጥጉ-4
  • የ/መ/መ/ቁ 60/አአ-290
  1. የሥራ መደብ መጠሪያ፡ አትክልተኛ
  • የትምህርት ዓይነት፡ በቀለም ትምህርት
  • ተፈላጊ የትምህርት ደረጃ፡ 4ኛ ክፍል 2 ዓመት 5ኛ ክፍል ትምህርት ያጠናቀቀ 0 ዓመት
  • ብዛት                                 1
  • ደሞወዝ                                     00
  • ደረጃ ጥጉ-4
  • የ/መ/መ/ቁ 60/አአ-286
  1. የሥራ መደብ መጠሪያ፡ መረጃ አጠናቃሪ
  • የትምህርት ዓይነት፡ በኮምፒውተር ሳይንስ ወይም ኢንፎርሜሽን ሳይንስ ወይም መሰል ሙያ
  • ተፈላጊ የትምህርት ደረጃ፡ ኮሌጅ ዲፕሎማ 4 ዓመት
  • ብዛት                                 3
  • ደሞወዝ                                     00
  • ደረጃ መፕ-8

የልማታዊ ኮሚዩኒኬሽንና የህዝብ ተሳትፎ ጽ/ቤት

  1. የሥራ መደብ መጠሪያ፡ የቪዲዮና የፎቶግራፍ መለስተኛ ባለሙያ
  • የትምህርት ዓይነት፡ በፎቶግራፊንግ፣ በቪዲዮ ግራፊንግ ወይም መሰል ሙያ
  • ተፈላጊ የትምህርት ደረጃ፡ የቴክኒክና ሙያ 9 ዓመት ዲፕሎማ የኮሌጅ 7 ዓመት
  • ብዛት                                 1
  • ደሞወዝ                                     3278 (በ5 እርከን ገባ ብሎ)
  • ደረጃ መፕ-10
  • የ/መ/መ/ቁ 60/አአ-266

የኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂና ዳታቤዝ ልማት ቢሮ

  1. የሥራ መደብ መጠሪያ፡ የኢንፎርሜሽን ኮሚኒኬሽን ቴክኖሎጂ አሰልጣኝ
  • የትምህርት ዓይነት፡ በፎቶግራፊንግ፣ በኮምፒውተር ሳይንስ፣ በኢንፎርሜሽን ሳይንስ፣ በኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ
  • ተፈላጊ የትምህርት ደረጃ፡ ቢኤስ.ሲ./ኤም.ኤስ.ሲ ዲግሪ 6 ዓመት እና 5 ዓመት
  • ብዛት                                 1
  • ደሞወዝ                                     00
  • ደረጃ XIV

 

 

 

  1. የሥራ መደብ መጠሪያ፡ ጀማሪ የዳታ ቤዝ ኤክስፐርት  
  • የትምህርት ዓይነት፡ በፎቶግራፊንግ፣ በኮምፒውተር ሳይንስ፣ በኢንፎርሜሽን ሳይንስ፣ በኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ
  • ተፈላጊ የትምህርት ደረጃ፡ ቢኤስ.ሲ.ዲግሪ 0 ዓመት
  • ብዛት                                 1
  • ደሞወዝ                                     00
  • ደረጃ IX
  1. የሥራ መደብ መጠሪያ፡ ጀማሪ ዌብ ማስተር   
  • የትምህርት ዓይነት፡ በፎቶግራፊንግ፣ በኮምፒውተር ሳይንስ፣ በኢንፎርሜሽን ሳይንስ፣ በኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ
  • ተፈላጊ የትምህርት ደረጃ፡ ቢኤስ.ሲ.ዲግሪ 0 ዓመት
  • ብዛት                                 1
  • ደሞወዝ                                     00
  • ደረጃ IX
Apply for this job

Addis Events – Upcoming Events in Addis Ababa

upcoming events in Addis Ababa

Contact Us

Contact AddisJobs

Email: info@addisjobs.net

Location: 22 In front of Golagul, Town Square Mall 7th. floor, Addis Ababa, Ethiopia

Facebook:
@AddisJobs

Telegram:
@AddisJobs
@AddisJobsEthiopia

LinkedIn:
AddisJobs

 

Jobs in Ethiopia

Find Ethiopia Jobs on Addis Jobs

About AddisJobs

AddisJobs is a popular Ethiopian Job searching website. Find Latest Ethiopian jobs, NGO Jobs in Ethiopia