Contact us: info@addisjobs.net

አካውንታንት: ፎርማን: መካኒክ: ሽያጭ: ኮስትና በጀት እና ሌሎች ስራዎች

Job Overview

Please login with Candidate account to view more fields.

ድርጅታችን ምንአየ ፓኬጂንግ ኃላ.የተ.የግ.ማ. ከዚህ ቀጥሎ በተጠቀሰው ክፍት የሥራ መደቦች ላይ አመልካቾች አወዳደሮ በቋሚነት ለመቅጠር ይፈልጋል

  • የሥራ መደብ መጠሪያ፡ ኮስትና በጀት አካውንታንት ክፍል ኃላፊ

ተፈላጊ የትምህርት ደረጃ፡
ከታወቀ ዩኒቨርስቲ/ኮሌጅ/ በአካውንቲንግ የቢ.ኤ ዲግሪ ወይም ዲፕሎማ ያለውና በአካውንቲንግ ሶፍትዌር አጠቃቀም የሰለጠነ/ች
የስራ ልምድ 4/6 ዓመት
ብዛት 1
ደሞወዝ በስምምነት

  • የሥራ መደብ መጠሪያ፡ አካውንታንት

ተፈላጊ የትምህርት ደረጃ፡
ከታወቀ ዩኒቨርስቲ/ኮሌጅ/ በአካውንቲንግ የቢ.ኤ ዲግሪ ወይም ዲፕሎማ ያለውና በአካውንቲንግ ሶፍትዌር አጠቃቀም የሰለጠነ/ች
የስራ ልምድ 2/4
ብዛት 1
ደሞወዝ በስምምነት

  • የሥራ መደብ መጠሪያ፡ የኤሌክትሪክና ኢንስትሪመንት ዋና ክፍል ኃላፊ

ተፈላጊ የትምህርት ደረጃ፡
ከታወቀ ዩኒቨርስቲ በኤሌክትሪክ ምህንድስና በቀድሞው የትምህርት ፖሊሲ 12+5 ወይም በአዲሱ የትምህርት ፖሊሲ 10+ መሰናዶ +5 የቢ.ኤስ.ሲ ዲግሪ ያለው/ላት
የስራ ልምድ 6 ዓመት ከዚህ ውስጥ 3ቱን ዓመት በሀላፊነት የስራ/ች
ብዛት 1
ደሞወዝ በስምምነት

  • የሥራ መደብ መጠሪያ፡ የምርትና ጥገና ዕቅድ ክትትል ኦፊሰር

ተፈላጊ የትምህርት ደረጃ፡
ከታወቀ ዩኒቨርስቲ በኢንዱስትሪያል/ሜካኒካል/ ምህንድስና በቀድሞው የትምህርት ፖሊስ 12+5 ወይም በአዲሱ የትምህርት ፖሊሲ 10+ መሰናዶ +5 የቢ.ኤስ.ሲ ዲግሪ ያለው/ላት
የስራ ልምድ 2 ዓመት
ብዛት 1
ደሞወዝ በስምምነት

  • የሥራ መደብ መጠሪያ፡ የምርት ፎርማን

ተፈላጊ የትምህርት ደረጃ፡
ከታወቀ ዩኒቨርስቲ በኢንዱስትሪያል/ሜካኒካል/ ምህንድስና በቀድሞው የትምህርት ፖሊስ 12+5 ወይም በአዲሱ የትምህርት ፖሊሲ 10+ መሰናዶ+ 5 የቢ.ኤስ.ሲ ዲግሪ ያለው/ላት
የስራ ልምድ 3 ዓመት
ብዛት 2
ደሞወዝ በስምምነት

  • የሥራ መደብ መጠሪያ፡ ሲኒየር መካኒክ

ተፈላጊ የትምህርት ደረጃ፡
ከታወቀ የቴ/ሙያ /ኮሌጅ በጠቅላላ መካኒክ 10+3 ዲፕሎማ ወይም 10+2 ዲፕሎማ ያለው/ት
የስራ ልምድ 5/8 ዓመት
ብዛት 2
ደሞወዝ በስምምነት

  • የሥራ መደብ መጠሪያ፡ የንግድ ሽያጭና ስርጭት1

ተፈላጊ የትምህርት ደረጃ፡
ከታወቀ ዩኒቨርስቱ /ኮሌጅ በማርኬቲንግ ማኔጅመንት በቀድሞ የትምህርት ፖሊስ 12+4 ወይም በአዲሱ የትምህርት ፖሊሲ 10+3 የቢ.ኤ ዲግሪ ያለው/ት
የስራ ልምድ 0 ዓመት
ብዛት 2
ደሞወዝ በስምምነት

Apply for this job

Addis Events – Upcoming Events in Addis Ababa

upcoming events in Addis Ababa

Contact Us

Contact AddisJobs

Email: info@addisjobs.net

Location: 22 In front of Golagul, Town Square Mall 7th. floor, Addis Ababa, Ethiopia

Facebook:
@AddisJobs

Telegram:
@AddisJobs
@AddisJobsEthiopia

LinkedIn:
AddisJobs

 

Jobs in Ethiopia

Find Ethiopia Jobs on Addis Jobs

About AddisJobs

AddisJobs is a popular Ethiopian Job searching website. Find Latest Ethiopian jobs, NGO Jobs in Ethiopia