Contact us: info@addisjobs.net

አካውንታንት : ጉዳይ አስፈጻሚ – 12 ስራዎች

Job Overview

Please login with Candidate account to view more fields.

ድርጅታችን የሂሳብ ስራ አገልግሎት በመስጠት ላይ የተሰማራ ሲሆን የሂሳብ ስራ ባለሙያዎችን ከዚህ በታች ባሉት ክፍት የሥራ መደቦች ላይ  አመልካቾች አወዳደሮ ለመቅጠር ይፈልጋል፡፡

  1. የሥራ መደብ መጠሪያ፡        – ሲኒር አካውንታንት  
  • ተፈላጊ የትምህርት ደረጃ፡ – በአካውንቲንግ ዲግሪ ወይም (ዲፕሎማ)
  • ብዛት፡               – 2
  • የስራ ልምድ፡ – 5 ዓመት የስራ ልምድ
  1. የሥራ መደብ መጠሪያ፡        – አካውንታንት 
  • ተፈላጊ የትምህርት ደረጃ፡ – በአካውንቲንግ ዲግሪ ወይም (ዲፕሎማ)
  • ብዛት፡               – 4
  • የስራ ልምድ፡ – 2 ዓመት የስራ ልምድ
  1. የሥራ መደብ መጠሪያ፡        – ጁኒየር አካውንታንት 
  • ተፈላጊ የትምህርት ደረጃ፡ – በአካውንቲንግ ዲግሪ ወይም (ዲፕሎማ)
  • ብዛት፡               – 2
  • የስራ ልምድ፡ – 0 ዓመት የስራ ልምድ
  1. የሥራ መደብ መጠሪያ፡        –  አካውንታንት ክለርክ 
  • ተፈላጊ የትምህርት ደረጃ፡ – ሰርተፊኬት (10+2)
  • ብዛት፡               – 2
  • የስራ ልምድ፡ – 0 ዓመት የስራ ልምድ
  1. የሥራ መደብ መጠሪያ፡        – ጉዳይ አስiፈጻሚ  
  • ተፈላጊ የትምህርት ደረጃ፡ – ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ያጠናቀቀ
  • ብዛት፡               – 1
  • የስራ ልምድ፡ – 2 ዓመት የስራ ልምድ

ለሁሉም

  • ደመወዝ፡ – በድርጅቱ ስኬል መሰረት
  • የስራ ቦታ፡ – አዲስ አበባ
Apply for this job

Addis Events – Upcoming Events in Addis Ababa

upcoming events in Addis Ababa

Contact Us

Contact AddisJobs

Email: info@addisjobs.net

Location: 22 In front of Golagul, Town Square Mall 7th. floor, Addis Ababa, Ethiopia

Facebook:
@AddisJobs

Telegram:
@AddisJobs
@AddisJobsEthiopia

LinkedIn:
AddisJobs

 

Jobs in Ethiopia

Find Ethiopia Jobs on Addis Jobs

About AddisJobs

AddisJobs is a popular Ethiopian Job searching website. Find Latest Ethiopian jobs, NGO Jobs in Ethiopia