አካውንታንት , አነስተኛ መኪና ሾፌር
Job Overview
ድሬዳዋ ምግብ ኮምፕሌክስ ከዚህ በታች በተገለጸው ክፍት የሥራ መደብ ላይ አወዳድሮ ለመቅጠር ይፈልጋል፡፡
- የስራ መደቡ፡ አካውንታንት
- የት/ት ደረጃ፡ ከታወቀ ዩኒቨርሲቲ በአካውንቲንግ የመጀመሪያ ዲግሪ የተመረቀ/ች በተመሳሳይ ሙያ 4 ዓመት የስራ ልምድ ያለው/ት ወይም በቴክኒክና ሙያ/ 10+3 በአካውንቲንግ የተመረቀ ከስራው ጋር አግባብ ያለው 8 ዓመት የስራ ልምድ
- ደመወዝ፡ 4,200
- ብዛት፡ 1
- የስራ መደቡ፡ አነስተኛ መኪና ሾፌር
- የት/ት ደረጃ፡ 3ኛ ደረጃ መንጃ ፈቃድ ያለው፣ አውቶ ወይም ታክሲ 2 ያለውና 2 ዓመት የስራ ልምድ ያለው
- ደመወዝ፡ 2,475
- ብዛት፡ 1