አካውንታት እና እቃ ግዢ ስራዎች
Job Overview
ድርጅታችን ካሌብ አገልግሎት ሰጪ ፈርመርስ ሃውስ ኃ.የተ.የግ.ማ ከዚህ ቀጥሎ በተጠቀሰው ክፍት የሥራ መደቦች ላይ አመልካቾች አወዳደሮ ለመቅጠር ይፈልጋል
- የሥራ መደብ መጠሪያ፡ አካውንታት
- ተፈላጊ የትምህርት ደረጃ፡
- ከታወቀ ዩኒቨርሲቲ የመጀመሪያ ዲግሪ በአካውንቲን የተመረቀ/ች ፒስትሪ አካውንቲንግ እውቀት ያለው/ት
- የስራ ልምድ 2 ዓመት በሙያው የሰራ
- ብዛት 2
- ደሞወዝ በስምምነት
- የስራ ቦታ አ/አበባ
- የሥራ መደብ መጠሪያ፡ የግዥ ሰራተኛ
- ተፈላጊ የትምህርት ደረጃ፡
- ፐርቼዚንግና ሰፕላይ ማኔጅመንት ወይም በማርኬቲንግ ማኔጅመንት በዲፕሎማ 10+3 የተመረቀ/ች
- ብዛት 1
- ደሞወዝ በስምምነት
- የስራ ቦታ አ/አበባ