በማኑፋክቸሪንግ ኢንዱስትሪና ግብርና ዘርፍ የሚኒስትር ዴኤታ አማካሪ
Job Overview
የመንግስት ልማት ድርጅቶች ሚኒስቴር ከዚህ በታች በተገለጸው ክፍት የሥራ መደብ ላይ አመልካቾችን ባለሙያዎች አወዳደሮ በቋሚነት ለመቅጠር ይፈልጋል፡፡
- የስራ መደቡ፡ በማኑፋክቸሪንግ ኢንዱስትሪና ግብርና ዘርፍ የሚኒስትር ዴኤታ አማካሪ
- ተፈላጊ ችሎታ፡ ቢኤ/ኤምኤ.ዲግሪ በኢኮኖሚክስ ወይም በማኔጅመንት ወይም በአለም አቀፍ ግንኙነት ወይም በልማት ጥናት ወይም በፋይናንስ አስተዳደር 10/8 ዓመት ወይም በኢንጅነሪንግ ቢኤስሲ/ ኤም.ኤስ.ሲ እና 8/6 ዓመት አግባብ ያለው የስራ ልምድ
- ብዛት፡ 1
- ደመወዝ፡ 14,116.00
- ደረጃ፡ XV
- የስራ ቦታ፡ አዲስ አበባ