Contact us: info@addisjobs.net

ሹፌር : የማከማቻ ኃላፊ :ማሽን ኦፕሬተር – 10 ክፍት የስራ ቦታዎች

Job Overview

Please login with Candidate account to view more fields.

ድርጅታችን ኢስት አፍሪካ ፋርማሲዩቲካልስ ኃ.የተ.የግ.ማ ከዚህ ከታች በተጠቀሰው የሙያ ዘርፎች አመልካቾችን አወዳድሮ ለመቅጠር ይፈልጋል፡፡
 

  1. የስራ መደብ መጠሪያ             የማከማቻ ኃላፊ  

ተፈላጊ የስራ ደረጃና ሥራ ልምድ

  • በፋርማሲ ዲፕሎማ ወይም በሰፕላይ እና ማቴሪያል ማኔጅመንት በዲፕሎማ የአጠናቀቀ ሆኖ የ4 ዓመት የሥራ ልምድ በሞያው የሠራ

የስራ ልምድ፡-

  • 4 ዓመት የሥራ ልምድ ወይም በምግብ እና መድሃኒት ፋብሪካ ውስጥ 4 ዓመት የሠራ/ች

ብዛት                             1

ደመወዝ                         በስምምነት ሌሎች ሳቢ ጥቅማ ጥቅሞች አለው

የቅጥር ዓይነት                    በቋሚነት

የስራ ቦታ                         አዲስ አበባ

ጾታ                              ወንድ/ሴት

 

  1. የስራ መደብ መጠሪያ             ሹፌር   
    • ተፈላጊ የስራ ደረጃና ሥራ ልምድ
  • 3ኛ ደረጃ መንጃ ፍቃድ ያለው በሙያው ሶስት ዓመት የሰራ
    • ብዛት                             1
    • ደመወዝ                         በስምምነት ሌሎች ሳቢ ጥቅማ ጥቅሞች አለው
    • የቅጥር ዓይነት                    በቋሚነት
    • የስራ ቦታ                         አዲስ አበባ
    • ጾታ                              ወንድ/ሴት
  1. የስራ መደብ መጠሪያ             የንብረት ክምችት ኃላፊ    
    • ተፈላጊ የስራ ደረጃና ሥራ ልምድ
  • በፋርማሲ በዲፕሎማ/Level 4/ ያጠናቀቀ እና 2 ዓመት በሙያው የስራ ልምድ ያለው፡፡ በመድሀኒት እና ምግብ ፋብሪካ የሰራ ቢሆን ይምጣል፡፡
    • ብዛት                             2
    • ደመወዝ                         በስምምነት ሆኖ ተጨማሪ የሙያ አበል ያለው
    • የቅጥር ዓይነት                    በቋሚነት
    • የስራ ቦታ                         አዲስ አበባ
    • የቅጥር ዓይነት                    በቋሚነት
    • ጾታ                              ወንድ/ሴት

 

  1. የስራ መደብ መጠሪያ          ማሽን ኦፕሬተር     
    • ተፈላጊ የስራ ደረጃና ሥራ ልምድ
  • ዲፕሎማ/10+3/ በጠቅላላ መካኒክ፣ ኤሌክትሪክሲቲ እና ኤሌክትሮኒክስ የተመረቀ
    • የስራ ልምድ              – 3 ዓመት የስራ ልምድ ወይም በምግብ እና መድሃኒት ፋብሪካ ውስጥ በምርት ሠራተኛነት 4 ዓመት የሠራ/ች፡፡
    • ብዛት                             6
    • ደመወዝ                         በድርጅቱ የደመወዝ ስኬል መሰረትና በተጨማሪ የሀርድሺፕ አልዋንስና የሙያ አበል አለው
    • የቅጥር ዓይነት                    በቋሚነት
    • የስራ ቦታ                        አዲስ አበባ
    • የቅጥር ዓይነት                    በቋሚነት
    • ጾታ                              ወንድ
Apply for this job

Addis Events – Upcoming Events in Addis Ababa

upcoming events in Addis Ababa

Contact Us

Contact AddisJobs

Email: info@addisjobs.net

Location: 22 In front of Golagul, Town Square Mall 7th. floor, Addis Ababa, Ethiopia

Facebook:
@AddisJobs

Telegram:
@AddisJobs
@AddisJobsEthiopia

LinkedIn:
AddisJobs

 

Jobs in Ethiopia

Find Ethiopia Jobs on Addis Jobs

About AddisJobs

AddisJobs is a popular Ethiopian Job searching website. Find Latest Ethiopian jobs, NGO Jobs in Ethiopia