Contact us: info@addisjobs.net

ሴክሬተሪ: የበጀትና ሂሳብ ባለሙያ: የሰው ሃብት ፣ሪከርድና ማህደር እና ሌሎች ስራዎች

Job Overview

Please login with Candidate account to view more fields.

የፍትህና የህግ ስርዓት ምርምር ኢንስቲትዩት ከዚህ ቀጥሎ በተጠቀሰው ክፍት የሥራ መደቦች ላይ አመልካቾች አወዳደሮ በቋሚነት ለመቅጠር ይፈልጋል
የሥራ መደብ መጠሪያ፡ የሰው ሃብት ፣ ንብረትና ጠ/አገ/ስ/አመ/ቡድን መሪ

ተፈላጊ የትምህርት ደረጃ፡
በስራ አመራር ወይም በተመሳሳይ ዲግሪ
የስራ ልምድ 9 ዓመት የስራ ልምድ
ብዛት 1
ደሞወዝ 00
ደረጃ 5

_______________________

የሥራ መደብ መጠሪያ፡ የበጀትና ሂሳብ ቡድን መሪ

ተፈላጊ የትምህርት ደረጃ፡
በሂሳብ ሙያ የባችለር ዲግሪ
የስራ ልምድ 9 ዓመት የስራ ልምድ
ብዛት 1
ደሞወዝ 00
ደረጃ 5

_______________________

የሥራ መደብ መጠሪያ፡ የግዥና ንብረት ስራ አመራር ባለሙያ

ተፈላጊ የትምህርት ደረጃ፡
በአካውንቲንግ ቢ.ኤ ዲግሪ ያለው/ያላት
የስራ ልምድ 7 ዓመት በሙያው የስራ ልምድ
ብዛት 1
ደሞወዝ 00
ደረጃ 4

_______________________

የሥራ መደብ መጠሪያ፡ የሂሳብ ባለሙያ

ተፈላጊ የትምህርት ደረጃ፡
በሂሳብ ሙያ የባችለር ዲሪ
የስራ ልምድ 7 ዓመት የስራ ልምድ
ብዛት 1
ደሞወዝ 00
ደረጃ 4

_______________________

የሥራ መደብ መጠሪያ፡ ሴክሬተሪ III

ተፈላጊ የትምህርት ደረጃ፡
በጽህፈትና ቢሮ አስተዳደር የኮሌጅ ዲፕሎማ
የስራ ልምድ 6 ዓመት የስራ ልምድ ያላት/ያለው
ብዛት 1
ደሞወዝ 00
ደረጃ ጽሂ-10

_______________________

የሥራ መደብ መጠሪያ፡ የበጀት ሰራተኛ

ተፈላጊ የትምህርት ደረጃ፡
በቀድሞ 12ኛ ክፍል ያጠነቀቀ
የስራ ልምድ 10 ዓመት የስራ ልምድ
ብዛት 1
ደሞወዝ 00
ደረጃ ጽሂ-6

_______________________

የሥራ መደብ መጠሪያ፡ የሴክሬተሪ II

ተፈላጊ የትምህርት ደረጃ፡
በጽህፈትና ቢሮ አስተዳደር የኮሌጅ ዲፕሎማ
የስራ ልምድ 4 ዓመት የስራ ልምድ ያለው/ያላት
ብዛት 4
ደሞወዝ 00
ደረጃ ጽሂ-9

_______________________

የሥራ መደብ መጠሪያ፡ የሴክሬተሪ I

ተፈላጊ የትምህርት ደረጃ፡
በጽህፈትና ቢሮ አስተዳደር የኮሌጅ ዲፕሎማ
የስራ ልምድ 2 ዓመት የስራ ልምድ ያለው/ያላት
ብዛት 1
ደሞወዝ 00
ደረጃ ጽሂ-8

_______________________

የሥራ መደብ መጠሪያ፡ የሪከርድና ማህደር ኃላፊ

ተፈላጊ የትምህርት ደረጃ፡
በቀድመው 12ኛ ክፍል ወይም በአዲሱ 10ኛ ክፍል ያጠናቀቀ፣ 6ዓመት፣ 2ኛ ዓመት የሎሌጅ ትምህርት ያጠናቀቀ/ች 2ዓመት ፣ የ3ኛ ዓመት የኮሌጅ ዲፕሎማ 10+3 ያለው/ያላት
ብዛት 1
ደሞወዝ 00
ደረጃ አስ 1

Apply for this job

Addis Events – Upcoming Events in Addis Ababa

upcoming events in Addis Ababa

Contact Us

Contact AddisJobs

Email: info@addisjobs.net

Location: 22 In front of Golagul, Town Square Mall 7th. floor, Addis Ababa, Ethiopia

Facebook:
@AddisJobs

Telegram:
@AddisJobs
@AddisJobsEthiopia

LinkedIn:
AddisJobs

 

Jobs in Ethiopia

Find Ethiopia Jobs on Addis Jobs

About AddisJobs

AddisJobs is a popular Ethiopian Job searching website. Find Latest Ethiopian jobs, NGO Jobs in Ethiopia