Contact us: info@addisjobs.net

ማርኬቲንግ መምሪያ ኃላፊ ,የሽያጭ ተቆጣጣሪ ,ኪይ አካውንት ማናጀር , ፀሐፊ

Job Overview

Please login with Candidate account to view more fields.

ሴል ቴል ኃ/የተ/የግ/ማ ከዚህ ቀጥሎ ላለው ክፍት የስራ ቦታ ሠራተኞች አወዳድሮ ለመቅጠር ይፈልጋል፡፡
 

  1. የስራ መደብ፡ ማርኬቲንግ መምሪያ ኃላፊ     
    • ተፈላጊ ችሎታ፡ በማርኬቲንግ በኢኮኖሚክስ በማኔጅመንት በስታትስቲክስ የመጀመሪያ ዲግሪና ከዚያ በላይ ያለው/ት እና 5 ዓመትና ከዚያ በላይ የስራ ልምድ
  2. የስራ መደብ፡ ኪይ አካውንት ማናጀር      
    • ተፈላጊ ችሎታ፡ በማርኬቲንግ በኢኮኖሚክስ በማኔጅመንት በስታትስቲክስ የመጀመሪያ ዲግሪና ከዚያ በላይ ያለው/ት እና 3 ዓመትና ከዚያ በላይ የስራ ልምድ
  3. የስራ መደብ፡ የሽያጭ ተቆጣጣሪ       
    • ተፈላጊ ችሎታ፡ በማርኬቲንግ በኢኮኖሚክስ በማኔጅመንት በስታትስቲክስ የመጀመሪያ ዲግሪና ከዚያ በላይ ያለው/ት እና 3 ዓመትና ከዚያ በላይ የስራ ልምድ
  4. የስራ መደብ፡ ፀሐፊ      
    • ተፈላጊ ችሎታ፡ የጽሁፍ ስራ ዲፕሎማ እና 3 ዓመትና ከዚያ በላይ የስራ ልምድ

ለሁሉም የስራ ምደቦች

  • ደመወዝ፡ በድርጅቱ ስኬል መሠረት
  • የስራ ቦታ፡ አዲስ አበባ
Apply for this job

Addis Events – Upcoming Events in Addis Ababa

upcoming events in Addis Ababa

Contact Us

Contact AddisJobs

Email: info@addisjobs.net

Location: 22 In front of Golagul, Town Square Mall 7th. floor, Addis Ababa, Ethiopia

Facebook:
@AddisJobs

Telegram:
@AddisJobs
@AddisJobsEthiopia

LinkedIn:
AddisJobs

 

Jobs in Ethiopia

Find Ethiopia Jobs on Addis Jobs

About AddisJobs

AddisJobs is a popular Ethiopian Job searching website. Find Latest Ethiopian jobs, NGO Jobs in Ethiopia