Contact us: info@addisjobs.net

ፖቶሎጂስት , የጤና መኮንን , አካውንታንት , ጁኒየር ኬሚስት

Job Overview

Please login with Candidate account to view more fields.

የመንግስት የልማት ድርጅቶች ሚኒስቴር ስር የሚተዳደረው አዳሚ ቱሉ የጸረ-ተባ ማዘጋጃ አክሲዮን ማህበር/ የመንግልት ልማት ድርጅት ሆነው/ ከዚህ ቀጥሎ ላለው ክፍት የስራ ቦታ ሠራተኞች አወዳድሮ ለመቅጠር ይፈልጋል፡፡

  1. የስራ መደብ፡ ፖቶሎጂስት
    • የትምህርት ደረጃ፡ ፒኤች.ዲ/ 2ኛ ዲግሪ በፖቶሎጂ/ በማይክሮ ባዮሎጂ ፣ በትሮፒካልና ሰብ-ትሮፒካል ፕላንት ሳይንስ/ ክሮፕ-ፕሬቴክሽን ሳይንስ
    • የስራ ልምድ፡ 2/4 ዓመት የስራ ልምድ ያለው/ት
    • ብዛት፡ 1
  • ደመወዝ፡ በአክስዮን ማህበሩ የደመወዝ ስኬል
  • የቅጥር ሁኔታ ፡ በቋሚነት
  • የስራ ቦታ፡ አዲስ አበባ
  1. የስራ መደብ፡ የጤና መኮንን
    • የትምህርት ደረጃ፡ ቢኤስ.ሲ በጤና መኮንን/ በነርስዌም በሙያ ማሻሻያ በተገኘ ከዲግሪ በፊት በዲፕሎማ 2 ዓመት ከዲግሪ በኃላ 3 ዓመት የስራ ልምድ ያለው/ት
    • ብዛት፡ 1
    • የስራ ልምድ፡ በሙያው 5 ዓመት የሰራ
  • ደመወዝ፡ በአክስዮን ማህበሩ የደመወዝ ስኬል
  • የቅጥር ሁኔታ ፡ በኮንትራት/ የሚታደስ/
  • የስራ ቦታ፡ ዝዋይ
  1. የስራ መደብ፡ አካውንታንት
    • የትምህርት ደረጃ፡ የመጀመሪያ ዲግሪ በፋናንስ/ በአካውንቲንግ ያለው ሆኖ የአካውንቲንግ ሶፍትዌር ስልጠና ሰርተፊኬት ያለው/ት
    • የስራ ልምድ፡ በሙያው 2 ዓመት የሰራ/ች
    • ብዛት፡ 2
  • ደመወዝ፡ በአክስዮን ማህበሩ የደመወዝ ስኬል
  • የቅጥር ሁኔታ ፡ በቋሚነት
  • የስራ ቦታ፡ አዲስ አበባ
  1. የስራ መደብ፡ ጁኒየር ኬሚስት         
    • የትምህርት ደረጃ፡ የመጀመሪያ ዲግሪ በአፕላይድ ኬሚስትሪ/ በኬሚስትሪ ያለው
    • የስራ ልምድ፡ 0 ዓመት
    • ብዛት፡ 1
  • ደመወዝ፡ በአክስዮን ማህበሩ የደመወዝ ስኬል
  • የቅጥር ሁኔታ ፡ በቋሚነት
  • የስራ ቦታ፡ አዳሚ ቱሉ
Apply for this job

Addis Events – Upcoming Events in Addis Ababa

upcoming events in Addis Ababa

Contact Us

Contact AddisJobs

Email: info@addisjobs.net

Location: 22 In front of Golagul, Town Square Mall 7th. floor, Addis Ababa, Ethiopia

Facebook:
@AddisJobs

Telegram:
@AddisJobs
@AddisJobsEthiopia

LinkedIn:
AddisJobs

 

Jobs in Ethiopia

Find Ethiopia Jobs on Addis Jobs

About AddisJobs

AddisJobs is a popular Ethiopian Job searching website. Find Latest Ethiopian jobs, NGO Jobs in Ethiopia