Contact us: info@addisjobs.net

የጥበቃ ስራ ማስታወቂያ

Job Overview

Please login with Candidate account to view more fields.

አስቸኳይ የስራ ማስታወቂያ
ብርሃን የጥበቃ አገልግሎት ኃ.የተ.የግ.ማህበር ከዚህ ቀጥሎ ላለው ክፍት የስራ ቦታ የጥበቃ ሠራተኞች መቅጠር ይፈልጋል፡፡

  1. የስራ መደብ፡ ጥበቃ
  2. ጾታ፡ ወንድ/ሴት
  3. ተፈላጊ መስፈርቶች
    • አካላዊ ሁኔታ የተሟላ ጤንነትና፣ ቁመና ያለው
    • ዕድሜ፡ ከ20-47
    • የት/ደረጃ፡ ከ6ኛ ክፍል እና ከዚያ በላይ
    • የስራ ቦታ፡ በአዲስ አበባ ዙሪያ
    • ደመወዝ፡ በስምምነት
  4. ዋስ/ ተያዥና ከሚኖርበት ቀበሌ የኖዋሪነት ማስረጃ ማቅረብ የሚችል
  5. ከተለያዩ ወንጀሎች ነፃ መሆኑን የሚገልፅ የጣት አሻራ ምርመራ ውጤት ማቅረብ የሚችል
Apply for this job

Addis Events – Upcoming Events in Addis Ababa

upcoming events in Addis Ababa

Contact Us

Contact AddisJobs

Email: info@addisjobs.net

Location: 22 In front of Golagul, Town Square Mall 7th. floor, Addis Ababa, Ethiopia

Facebook:
@AddisJobs

Telegram:
@AddisJobs
@AddisJobsEthiopia

LinkedIn:
AddisJobs

 

Jobs in Ethiopia

Find Ethiopia Jobs on Addis Jobs

About AddisJobs

AddisJobs is a popular Ethiopian Job searching website. Find Latest Ethiopian jobs, NGO Jobs in Ethiopia