Contact us: info@addisjobs.net

የኮንስትራክሽን መሀንዲስ, በሕንጻ ኮንስትክሽን, ኤሌክትካል ፎርማን

Job Overview

Please login with Candidate account to view more fields.

መሣይ ኦሊ የህንፃ ተቋራጭ ከዚህ በታች በተመለከተው ክፍት የስራ ቦታዎች ብቁ የሆኑ አመልካቾች አወዳድሮ ለመቅጠር ይፈልጋል፡

  1. የስራ መጠሪያ፡ የኮንስትራክሽን መሀንዲስ
  • ተፈላጊ የት/ት ደረጃ፡ ማስተርስ/ዲሪ ከታወቀ ዩኒቨርሲቲ በሲቪል ምህንድስና ወይም ኮንስትራክሽን ማኔጅመንት በማስተርስ ወይም በመጀመሪያ ዲግሪ የተመረቀ/ች
  • የስራ ልምድ፡ በህንፃ ግንባታ እና ተያያዥ ዘርፍ ቢያንስ 4/6 ዓመት ያገለገለ/ች ከዚያው በኮንስትራክሽን መሀንዲስነት ቢያንስ ለ3 ዓመት ያገለገለ/ች
  • ብዛት፡ 01

 

  1. የስራ መጠሪያ፡ በሕንጻ ኮንስትክሽን
  • ተፈላጊ የት/ት ደረጃ፡ ከታወቀ ዩኒቨርሲቲ/ኮሌጅ በፖሊ ቴክኒክ ዲፕሎማ
  • የስራ ልምድ፡ በህንፃ ግንባታ ስራ ቢያንስ ለ5 ዓመት ያገለገለ/ች
  • ብዛት፡ 02
  1. የስራ መጠሪያ፡ ኤሌክትካል ፎርማን
  • ተፈላጊ የት/ት ደረጃ፡ ከታወቀ ዩኒቨርሲቲ/ኮሌጅ በፖሊ ቴክኒክ ዲፕሎማ
  • የስራ ልምድ፡ በኤሌክትሪክ ስራ ኮንስትራክሽን ሳይት ላይ ቢያንስ ለ5 ዓመት ያገለገለ/ች
  • ብዛት፡ 01

ለሁሉም የስራ ዘርፎች

ደመወዝ፡ በስምምነት

የቅጥር ሁኔ፡ በቋሚነት

የስራ ቦታ፡ በድርጅቱ ፕሮጀክት ሳይቶች ባሉበት ቦታ

Apply for this job

Addis Events – Upcoming Events in Addis Ababa

upcoming events in Addis Ababa

Contact Us

Contact AddisJobs

Email: info@addisjobs.net

Location: 22 In front of Golagul, Town Square Mall 7th. floor, Addis Ababa, Ethiopia

Facebook:
@AddisJobs

Telegram:
@AddisJobs
@AddisJobsEthiopia

LinkedIn:
AddisJobs

 

Jobs in Ethiopia

Find Ethiopia Jobs on Addis Jobs

About AddisJobs

AddisJobs is a popular Ethiopian Job searching website. Find Latest Ethiopian jobs, NGO Jobs in Ethiopia