Contact us: info@addisjobs.net

የአይሱዙ መኪና ሹፌር , የአይሱዙ ኤፍ ኤስአር መኪና ሹፌር, የተሸከርካሪ ስምሪት ባለሙያ

Job Overview

Please login with Candidate account to view more fields.

     ቫክስሆልም ቢዝነስ ኃላ/የተ/የግ/ማህበር ከዚህ በታች በተገለጸው ክፍት የሥራ መደብ ላይ አመልካቾችን ባለሙያዎች አወዳደሮ ለመቅጠር ይፈልጋል፡፡

  1. የስራ መደቡ፡ የአይሱዙ መኪና ሹፌር        
  • ተፈላጊ ችሎታ፡ 8ኛ ክፍልና ከዚያ በላይ
  • ተጨማሪ ሰርተፊኬት፡ በፋብሪካ ወይም ፍሳሽ ማጣሪያ ፕላንት ውስጥ የሰራ/ች
  • የስራ ልምድ፡ 2 ዓመት እና ከዚያ በላይ
  • ብዛት፡ 3
  1. የስራ መደቡ፡ የአይሱዙ ኤፍ ኤስአር መኪና ሹፌር       
  • ተፈላጊ ችሎታ፡ 8ኛ ክፍልና ከዚያ በላይ
  • ተጨማሪ ሰርተፊኬት፡ በፋብሪካ ወይም ፍሳሽ ማጣሪያ ፕላንት ውስጥ የሰራ/ች
  • የስራ ልምድ፡ 2 ዓመት እና ከዚያ በላይ
  • ብዛት፡ 2
  1. የስራ መደቡ፡ የተሸከርካሪ ስምሪት ባለሙያ
  • ተፈላጊ ችሎታ፡ ከታወቀ ዩኒቨርሲቲ በአውቶ መካኒክ ወይም በምህንድስና ዲፕሎማ ያለው
  • ተጨማሪ ሰርተፊኬት፡ በፋብሪካ ወይም ፍሳሽ ማጣሪያ ፕላንት ውስጥ የሰራ/ች
  • የስራ ልምድ፡ 4 ዓመት እና ከዚያ በላይ
  • ብዛት፡ 1

ለሁሉም የስራ ዘርፍ

  • ደመወዝ፡ በስምምነት
  • የስራ ቦታ፡ አዲስ አበባ
Apply for this job

Addis Events – Upcoming Events in Addis Ababa

upcoming events in Addis Ababa

Contact Us

Contact AddisJobs

Email: info@addisjobs.net

Location: 22 In front of Golagul, Town Square Mall 7th. floor, Addis Ababa, Ethiopia

Facebook:
@AddisJobs

Telegram:
@AddisJobs
@AddisJobsEthiopia

LinkedIn:
AddisJobs

 

Jobs in Ethiopia

Find Ethiopia Jobs on Addis Jobs

About AddisJobs

AddisJobs is a popular Ethiopian Job searching website. Find Latest Ethiopian jobs, NGO Jobs in Ethiopia