Contact us: info@addisjobs.net

የሰው ኃይል አስተዳደር , የምግብና መጠጥ ቁጥጥር ሥራ አስኪያጅ , የምግብና መጠጥ ቁጥጥር , ሔድ ዌይተር /የአስተናጋጆች/ ሃላፊ , ምግብ ዝግጅት , ዌይተር/መስተንግዶ/ , ባር ማን/ባርቴንደር/ , ሱርፐርቫይዘር , ሹፌር

Job Overview

Please login with Candidate account to view more fields.

ክራውን ሆቴል ከዚህ ቀጥሎ ላለው ክፍት የስራ ቦታ ሠራተኞች አወዳድሮ ለመቅጠር ይፈልጋል፡፡

  1. የስራ መደብ፡ የሰው ኃይል አስተዳደር
  • የትምህርት ደረጃ፡ በማኔጅመንት ቢ.ኤ ዲግሪ እና 2 ዓመት እና ከዚያ በላይ የስራ ልምድ ያለው/ች
  • ብዛት፡ 1
  • ጾታ፡ ወንድ /ሴት
  1. የስራ መደብ፡ የምግብና መጠጥ ቁጥጥር ሥራ አስኪያጅ
  • የትምህርት ደረጃ፡ በሆቴል ማኔጅመንት የተመረቀ/ች እና 2 ዓመት እና ከዚያ በላይ የስራ ልምድ
  • ብዛት፡ 1
  • ጾታ፡ ወንድ /ሴት
  1. የስራ መደብ፡ የምግብና መጠጥ ቁጥጥር
  • የትምህርት ደረጃ፡ በሆቴል ማኔጅመንት የተመረቀ/ች እና 2 ዓመት እና ከዚያ በላይ የስራ ልምድ
  • ብዛት፡ 1
  • ጾታ፡ ወንድ /ሴት
  1. የስራ መደብ፡ ሔድ ዌይተር /የአስተናጋጆች/ ሃላፊ
  • የትምህርት ደረጃ፡ በሆቴል ሙያ ሰርተፊኬት ያለው እና 2 ዓመት እና ከዚያ በላይ የስራ ልምድ
  • ብዛት፡ 2
  • የስራ ቦታ፡ ክራውን ካፌ
  • ጾታ፡ ወንድ
  1. የስራ መደብ፡ ምግብ ዝግጅት
  • የትምህርት ደረጃ፡ በሙያው የተመረቀ/ች እና 2 ዓመት እና ከዚያ በላይ የስራ ልምድ
  • ብዛት፡ 2
  • የስራ ቦታ፡ ክራውን ካፌ
  • ጾታ፡ ወንድ /ሴት
  1. የስራ መደብ፡ ዌይተር/መስተንግዶ/
    • የትምህርት ደረጃ፡ በሙያው የተመረቀ/ች እና 2 ዓመት እና ከዚያ በላይ የስራ ልምድ
    • ብዛት፡ 4
    • የስራ ቦታ፡ ክራውን ካፌ
    • ጾታ፡ ወንድ /ሴት
  2. የስራ መደብ፡ ባር ማን/ባርቴንደር/
    • የትምህርት ደረጃ፡ 10ኛ ክፍል ያጠናቀቀና ከዚያ በላይ እና 2 ዓመት እና ከዚያ በላይ የስራ ልምድ
    • ብዛት፡ 2
    • የስራ ቦታ፡ ክራውን ካፌ/ክራውን ሆቴል/
    • ጾታ፡ ወንድ
  3. የስራ መደብ፡ ሱርፐርቫይዘር
    • የትምህርት ደረጃ፡ በሆቴል ማኔጅመንት የተመረቀ እና 2 ዓመት እና ከዚያ በላይ የስራ ልምድ
    • ጾታ፡ ወንድ

 

  1. የስራ መደብ፡ ሹፌር
    • የትምህርት ደረጃ፡ 3ኛ ደረጃ መንጃ ፍቃድ ያለው/ህዝብ 1/ እና 2 ዓመት እና ከዚያ በላይ የስራ ልምድ
    • ብዛት፡ 2
    • የስራ ቦታ፡ ክራውን ካፌ
    • ጾታ፡ ወንድ

ለሁሉም የሥራ መደቦች

  • ደመወዝ፡ በድርጅቱ ስኬል መሠረት
Apply for this job

Addis Events – Upcoming Events in Addis Ababa

upcoming events in Addis Ababa

Contact Us

Contact AddisJobs

Email: info@addisjobs.net

Location: 22 In front of Golagul, Town Square Mall 7th. floor, Addis Ababa, Ethiopia

Facebook:
@AddisJobs

Telegram:
@AddisJobs
@AddisJobsEthiopia

LinkedIn:
AddisJobs

 

Jobs in Ethiopia

Find Ethiopia Jobs on Addis Jobs

About AddisJobs

AddisJobs is a popular Ethiopian Job searching website. Find Latest Ethiopian jobs, NGO Jobs in Ethiopia