Contact us: info@addisjobs.net

ኮሚዩኒቲ ሬድዮ ኃላፊ , ሬድዮ ኦፕሬተር /የድምጽ ቴክኒሽያን/ , ሪፖርተር

Job Overview

Please login with Candidate account to view more fields.

ጅማ ዩኒቨርሲቲ ለዩኒቨርሲቲው ማህበረሰብ ተኮር ሬድዮ ጣቢያ ከዚህ በታች ለተመለከቱት ክፍት የስራ ደመቦች ባለሙያዎች አወዳደሮ በቋሚነት ለመቅጠር  ይፈልጋል፡፡
 

  1. የስራ መደቡ፡ ኮሚዩኒቲ ሬድዮ ኃላፊ
  • ተፈላጊ ችሎታ፡ በጆርናሊዝምና ኮሚኒዩኬሽን ት/ት መስክ የባችለር ዲግሪ ወይም የማስተርስ ዲግሪ እና 10/8 ዓመት የስራ ልምድ ያለው/ት
  • ደመወዝ፡ 7647
  • ብዛት፡ 1
  • ደረጃ፡ ፕሣ-9
  1. የስራ መደቡ፡ ሬድዮ ኦፕሬተር /የድምጽ ቴክኒሽያን/ 
  • ተፈላጊ ችሎታ፡ በኤሌክትሮኒክስ፣ በአውቶኤሌክትሮኖክስና ኤሌክትሪክሲቲ ወይም በተመሳሳይ የት/ት መስክ የኮሌጅ ዲፕሎማ እና 2 ዓመት የስራ ልምድ ያለው/ት በተጨማሪም በማህበረሰብ ሬድዮ ጣብያ ውስጥ የሰራ/ች ቢሆን ይመረጣል፡፡
  • ደመወዝ፡ 2748
  • ብዛት፡ 3
  • ደረጃ፡ መፕ-9
  1. የስራ መደቡ፡ ሪፖርተር  
  2. ተፈላጊ ችሎታ፡  በሶሻል ሳይንስ የባችለር ዲግሪና 4 ዓመት የስራ ልምድ ያለው/ት በተጨማሪም አማርኛ ቋንቋና አፋን ኦሮሞ ቋንቋ መናገር መጻፍና ማንበብ የሚችል/ችል እና በማህበረሰብ ሬድዮ ጣብያ ውስጥ የሰራ/ች ቢሆን ይመረጣል፡፡
  • ደመወዝ፡ 3579
  • ብዛት፡ 4
  • ደረጃ፡ ፕሣ-3
Apply for this job

Addis Events – Upcoming Events in Addis Ababa

upcoming events in Addis Ababa

Contact Us

Contact AddisJobs

Email: info@addisjobs.net

Location: 22 In front of Golagul, Town Square Mall 7th. floor, Addis Ababa, Ethiopia

Facebook:
@AddisJobs

Telegram:
@AddisJobs
@AddisJobsEthiopia

LinkedIn:
AddisJobs

 

Jobs in Ethiopia

Find Ethiopia Jobs on Addis Jobs

About AddisJobs

AddisJobs is a popular Ethiopian Job searching website. Find Latest Ethiopian jobs, NGO Jobs in Ethiopia