Contact us: info@addisjobs.net

ከፍተኛ የኔትወርክ አድሚኒስትሬተር II ,ከፍተኛ የህግ ባለሙያ II,ጥራት ክትትል ባለሙያ, ኤክስኪዩቲቭ ሴክሬታሪ , የሪከርድና ማህደር , ሞተረኛ ፖስተኛ

Job Overview

Please login with Candidate account to view more fields.

የኢትዮጵያ ቡናና ሻይ ልማትና ግብይት ባለሥልጣን ከዚህ በታች ለተመለከተው ክፍት የስራ መደብ አመልካቾችን አወዳድሮ በቋሚነት ለመቅጠር ይፈልጋል፡፡

  1. የስራ መደብ መጠሪያ፡ ከፍተኛ የኔትወርክ አድሚኒስትሬተር II
    • ተፈላጊ የት/ት ደረጃ፡- ቢ.ኤ ዲግሪ ኤምኤ ፒኤች.ዲ በኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ ወይም በኮምፒውተር ሳይንስ
    • የስራ ልምድ፡ 8/6/4 አግባብ ያለው የስራ ልምድ
    • ደመወዝ፡ 00
    • ብዛት፡ 1
    • ደረጃ ፡ XV
  2. የስራ መደብ መጠሪያ፡ ከፍተኛ የህግ ባለሙያ II
    • ተፈላጊ የት/ት ደረጃ፡- ኤል.ኤል.ቢ ዲግሪ ኤል.ኤል.ኤም ፒኤች.ዲ በህግ
    • የስራ ልምድ፡ 7/5/3 አግባብ ያለው የስራ ልምድ
    • ደመወዝ፡ 00
    • ብዛት፡ 1
    • ደረጃ ፡ XV
  3. የስራ መደብ መጠሪያ፡ ከፍተኛ የቡና ሻይና ቅመማ ቅመም ዘር ብዜትና ጥራት ክትትል ባለሙያ I
    • ተፈላጊ የት/ት ደረጃ፡- ቢ.ኤስ.ሲ ዲግሪ ኤም.ኤስ.ሲ ፒኤች.ዲ በዘር ሣይንስ ወይም በዕጽዋት ሳይንስ ወይም በሆርቲካልቸር ወይም ተዛማጅ
    • የስራ ልምድ፡ 7/5/3 አግባብ ያለው የስራ ልምድ
    • ደመወዝ፡ 00
    • ብዛት፡ 1
    • ደረጃ ፡ XIV
  4. የስራ መደብ መጠሪያ፡ ኤክስኪዩቲቭ ሴክሬታሪ I
    • ተፈላጊ የት/ት ደረጃ፡- የኮሌጅ ዲፕሎማ በሴክሬታሪያል ሳይንስና ቢሮ አስተዳደርና ተዛማጅ
    • የስራ ልምድ፡ 6 አግባብ ያለው የስራ ልምድ
    • ደመወዝ፡ 00
    • ብዛት፡ 5
    • ደረጃ ፡ X
  5. የስራ መደብ መጠሪያ፡ የሪከርድና ማህደር ሠራተኛ
    • ተፈላጊ የት/ት ደረጃ፡- 10ኛ ክፍል ያጠናቀቀ፣ ቴክኒና ሙያ 10+1፣10+2፣10+3 ኮሌጅ ዲፕሎማ በማኔጅመንት ወይም በሂሳብ መዝገብ አያያዝ ወይም ተዛማጅ
    • የስራ ልምድ፡ 8/6/4/2 አግባብ ያለው የስራ ልምድ
    • ደመወዝ፡ 00
    • ብዛት፡ 1
    • ደረጃ ፡ VIII
  6. የስራ መደብ መጠሪያ፡ ሞተረኛ ፖስተኛ
    • ተፈላጊ የት/ት ደረጃ፡- 7ኛ/8ኛ ክፍል ያጠናቀቀ እና ቀለም
    • የስራ ልምድ፡ 4/2 አግባብ ያለው የስራ ልምድ
    • ደመወዝ፡ 00
    • ብዛት፡ 1
    • ደረጃ ፡ III
  7. የስራ መደብ መጠሪያ፡ የመልዕክት ሠራተኛ
    • ተፈላጊ የት/ት ደረጃ፡- 8ኛ/9ኛ ክፍል ያጠናቀቀ እና ቀለም
    • የስራ ልምድ፡ 2/0 አግባብ ያለው የስራ ልምድ
    • ደመወዝ፡ 00
    • ብዛት፡ 4
    • ደረጃ ፡ II
Apply for this job

Addis Events – Upcoming Events in Addis Ababa

upcoming events in Addis Ababa

Contact Us

Contact AddisJobs

Email: info@addisjobs.net

Location: 22 In front of Golagul, Town Square Mall 7th. floor, Addis Ababa, Ethiopia

Facebook:
@AddisJobs

Telegram:
@AddisJobs
@AddisJobsEthiopia

LinkedIn:
AddisJobs

 

Jobs in Ethiopia

Find Ethiopia Jobs on Addis Jobs

About AddisJobs

AddisJobs is a popular Ethiopian Job searching website. Find Latest Ethiopian jobs, NGO Jobs in Ethiopia